am_tq/sng/04/01.md

323 B

የሴቲቱ ፍቅረኛ ዓይኖቿን እንዴት ገለጸው?

ዓይኖቿ ከመሸፈኛዋ ጀርባ እንደ ርግቦች ነበሩ።

የሴቲቱ ፍቅረኛ ፀጉሯን እንዴት ገለጸው?

ፀጉሯ በጊልያድ ተራራ ላይ እንደሚወርደው የፍየልመንጋ ነበር።