am_tq/sng/03/10.md

615 B

የንጉሥ ሰሎሞን መሸከሚያ ወንበር ምን ይመስላል?

ወንበሩም የብር ምሰሶች፣ የወርቅ መደገፊያ፣ ሐምራዊ ጨርቅ ያለው መቀመጫ እና በፍቅር የተጌጠ ነበር።

ወጣቷ ሴት የኢየሩሳሌም ሴቶች እንዲመለከቱት የፈለገችው ማንን ነበር?

ንጉሥ ሰሎሞንን እንዲመለከቱ ትፈልግ ነበር።

ንጉሥ ሰሎሞን በጋብቻው ቀን ምን ለብሶ ነበር?

እናቱ በጋብቻው ቀን ያደረገችለትን አክሊል አድርጎ ነበር።