am_tq/sng/03/08.md

292 B

ተዋጊዎቹ በምን የሰለጠኑ ነበሩ?

ተዋጊዎቹ በሰይፍና በጦርነት የሰለጠኑ ነበሩ።

ንጉሥ ሰሎሞን ለራሱ የሠራው ምንነበር?

ንጉሥ ሰሎሞን ከሊባኖስ እንጨት መሸከሚያ ወንበር ሠራ።