am_tq/sng/03/05.md

306 B

ሴቲቱ የኢየሩሳሌም ሴት ልጆች ቃል እንዲገቡላት የፈለገችው ምንድንው?

የኢየሩሳሌም ሴት ልጆች ቃል እንዲገቡላት የፈለገችው የፍቅር ሥራቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ እንዳያቋርጡዋቸው ነበር