am_tq/sng/03/03.md

516 B

ሴቲቱ ጠባቂዎች ባገኙዋት ጊዜ ምንስትል ጠየቀቻቸው?

"ውዴን አይታችሁታልን?" ብላ ጠየቀቻቸው።

ነፍሷ የወደደውን ሰው መቼ አገኘችው?

በከተማ ውስጥ ያሉትን ጠባቂዎችን ትንሽ አለፍ እንዳለች ነፍሷ የሚወደውን ሰው አገኘችው።

ከውድዋ ጋር ምን አደረገች?

ወደ እናቷ ቤት እስክታመጣው ድረስ እንዲሄድ አልፈቀደችለትም።