am_tq/sng/03/01.md

433 B

ሴቲቱ በጉጉት ፈልጋው ግን ያጣችው ማንን ነበር?

ሴቲቱ የምትወደውን ሰው በጉጉት ትፈልግ ነበር ነገር ግን አላገኘችውም።

ሴቲቱ በጎዳናዎች እና በአደባባዮች ፈልጋ ያጣችው ማንን ነበር ?

ሴቲቱ በጎዳናዎች እና በአደባባዮች ፈልጋ ያጣችው የምትወደውን ሰው ነበር።