am_tq/sng/02/16.md

691 B

ውዷ የማን ነው?

ውዷ የእርሷ ነው፡፡

ውዷ የማን ነው?

ውዷ የእርሷ ነው፡፡

ውዷ በአበቦች መካከል ምን ያደርጋል?

በአበቦች መካከል መንጋውን ያሰማራል፡፡

ውዷ ምን እንዲያደርግ ፈለገች?

ውዷ እንዲሄድ ፈለገች፡፡

ውዷ እንዲሄድ የፈለገችው መቼ ነበር?

ጎህ ከመቅደዱ ፣ ነፋሱ ከመንፈሱና ጥላው ከመሸሹ በፊት ነበር፡፡

ምን እንዲመስል ትፈልግ ነበር?

በተራሮች ላይ እንደ ሜዳ ፍየልና እንደ ሚዳቋ እንዲሆን ትፈልግ ነበር፡፡