am_tq/sng/02/14.md

296 B

ውዷ ምን በማለት ይጠራታል?

ውዷ ርግቤ በማለት ይጠራታል፡፡

ውዷ ሊያየውና ሊሰማው የሚፈልገው ምንድን ነው?

ውዷ የእርሷን የፍቅር ፊትና ጣፋጭ ድምፅዋን ለመስማት ይፈልግ ነበር፡፡