am_tq/sng/02/08.md

457 B

ወጣቷ ሴት የሰማችው ድምፅ ምን ነበር?

ወጣቷ ሴት የሰማችው የውዷን ድምፅ ነበር፡፡

ውዷ ያደርግ ስለነበረው ነገር ምን አለች?

ውዷ በተራሮቹ ላይ እየዘለለ ይመጣ እንደ ነበር ተናገረች፡፡

ውዷ ምን እንደሚመስል ምን አለች?

ውዷ የሜዳ ፍየልን ወይም ሚዳቋ እንደሚመስል ተናገረች፡፡