am_tq/sng/02/07.md

292 B

ወጣቷ ሴት የኢየሩሳሌምን ቆነጃጅት ያስማለቻቸው ለምንድን ነው?

ወጣቷ ሴት የኢየሩሳሌምን ቆነጃጅት ያስማለቻቸው ፍቅርን እርሱ ሳይፈልግ እንዳያስነሱትና እንዳያነሳሱት ነው፡፡