am_tq/sng/02/03.md

768 B

ወጣቷ ውዷ በወጣት ወንዶች መካከል ምን እንደሚመስል እንዴት ገለጸችው?

ሴትየዋ ወጣቷን በጫካው ውስጥ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እንዳለ እንደ እንኮይ ዛፍ ነው ስትል ገለጸችው፡፡

ሴትየዋ የተቀመጠችው የት ነው?

በታላቅ ደስታ ከጥላው በታች ተቀምጣለች

ሴትየዋ የተቀመጠችው የት ነው?

በታላቅ ደስታ ከጥላው በታች ተቀምጣለች

ወጣቷ ያመጣት ወዴት ነው?

ወጣቷ ወደ ምግብ አዳራሽ አመጣት፡፡

በእርሷ ላይ የነበረው ምልክት ምን ነበር?

በእርሷ ላይ የነበረው ምልክት ፍቅር ነበር.