am_tq/sng/02/01.md

447 B

ሴትየዋ ራስዋን እንዴት ገለጸች?

ራሷን በሜዳ ላይ እንዳለ አበባ እና በሸለቆ ውስጥ እንደሚገኝ ውብ አበባ እንደምትመስል ገልጻለች.

ሰውዬው በአገሩ ሴቶች ልጆች መካከል ሴትየዋ ምን እንደምትመስል ምን ሲል ተናገረ?

በእሾህ መካከል እንዳለ እንደ ውብ አበባ ቆንጆ ነች አለ፡፡