am_tq/sng/01/12.md

537 B

ሴትየዋ ለራሷ ስትናገር ንጉሡ የት ተኝቶ ነበር?

ሴትየዋ ለራሷ ስትናገር ንጉሡ በማረፊያው ተኝቶ ነበር።

ፍቅረኛዋ ሌሊቱን ያሳለፈው የት ነው?

ፍቅረኛዋ ሌሊቱን በጡቶቿ መካከል ተኝቶ አሳለፈ።

ወጣቷ ሴት የምትወደውን ከምን ጋር አመሳሰለችው?

ወጣቷ ፍቅረኛዋን በአይን ጋዲ የወይን ስፍራ ካሉ እቅፍ አበባዎች ጋር አመሳሰለችው፡