am_tq/sng/01/09.md

651 B

ፍቅረኛዋም ለወጣቷ ሴት እንዴት እንደምታገኘው ነገራት?

የመንጋውን ዱካ ተከትላ ወደ እረኞች ድንኳኖች እንድትሄድ ነገራት።

ፍቅረኛዋ በጉንጭዋና በአንገትዋ ላይ አለ ያለው ምንድን ነው?

በጉንጭዋ ላይ የከበረ ሉል እና በአንገትዋ ላይ ደግሞ የዕንቁ ጌጣጌጥ ይገኛል አለ።

ፍቅረኛዋ ለእርስዋ እሠራለሁ ያለው ምንድን ነው?

እርሱም ከወርቅና ከብር አንድ ላይ የተገመዱ ጌጣጌጦችን እሠራላታለሁ አለ፡፡