am_tq/rut/04/07.md

209 B

ሌላኛው ቅርብ የሥጋ ዘመድ ቦዔዝ የሚቤዥ መሆኑን መስማማቱን ለማሳየት ምን አደረገ?

እርሱም ጫማውን አውልቆ ለቦዔዝ ሰጠው። [4:8]