am_tq/rut/04/03.md

583 B

ቦዔዝ መጀመሪያ ሌላኛውን የቅርብ ሥጋ ዘመድ ቢፈቅድ ምን እንዲቤዥ ጠየቀው?

በአቤሜሌክ የተያዘውን ጢንጦ መሬት ይቤዠው ዘንድ ጠየቀው። [4:3]

ቦዔዝ መጀመሪያ ሌላኛውን የቅርብ ሥጋ ዘመድ ቢፈቅድ ምን እንዲቤዥ ጠየቀው?

በአቤሜሌክ የተያዘውን ጢንጦ መሬት ይቤዠው ዘንድ ጠየቀው። [4:4]

ሌላኛው የቅርብ ሥጋ ዘመድ ምን ምላሽ ሰጠ?

እርሱም «እቤዠዋለው» አለ። [4:4]