am_tq/rut/03/14.md

234 B

ሩት ማንም ሳያውቃት ከአውድማው የሄደችው ለምንድን ነው?

ምክንያቱም ቦዔዝ ወደ አውድማው እንደመጣች ማንም ማወቅ እንደሌለበት ተናግሯል። [3:14]