am_tq/rut/03/03.md

410 B

ኑኃሚን ሩት ወደ አውድማው ከመውረዷ በፊት ምን እንድታደርግ ነገረቻት?

እንድትጣጠብ፣ ሽቶ እንድትቀባ እና ልብሶቿን እንድትቀይር ነገረቻት። [3:3]

ቦዔዝ ወደሚተኛበት ቦታ ስትሄድ ሩት ምን ማድረግ ነበረባት?

እግሩን ገልጣ እዚያ መተኛት ነበረባት። [3:4]