am_tq/rut/02/19.md

347 B

ኑኃሚን ሩት ያመጣችውን ብዙ እህል ስትመለከት ሩትን ምን ጠየቀቻት?

እርሷም «ዛሬ የቃረምሽው የት ነው?» ብላ ጠየቀቻት። [2:19]

የኑኃሚን የሞተው ባሏ ከቦዔዝ ጋር ምን ግንኙነት ነበረው?

የቅርብ ዘመዱ ነበር። [2: 20-21]