am_tq/rut/02/13.md

187 B

ቦዔዝ ሩት በማን ክንፎች ሥር ጥበቃ እንዳገኘች ተናገረ?

ሩት በእግዚአብሔር ክንፎች ሥር ጥበቃ አግኝታለች። [2:12-14]