am_tq/rut/02/10.md

361 B

መመሪያውን ከተቀበለች በኋላ ሩት ቦዔዝን ምን ጠየቀችው?

«ለምን በፊትህ ሞገስ አገኘሁ?» ብላ ጠየቀችው። [2:10]

ቦዔዝ ስለ የትኛው የሩት መልካም ድርጊት ሰምቷል?

ሩት ኑኃሚንን ለመከተል ቤቷን ጥላ እንደሄደች ሰምቷል። [2:11]