am_tq/rom/15/26.md

415 B

ጳውሎስ አህዛብ አማኞች ለአይሁድ አማኞች የቅሳዊ ነገሮች ባለዕዳዎች ናቸው ለምን ይላቸዋል?

አህዛብ አማኞች ለአይሁድ አማኞች የቁሳዊ ነገሮች ባለዕዳዎች የሆኑበት ምክንያት አየሁድ አማኞች ለዘህዛብ አማኞች ከመንፈሳዊ ነገሮች ስላካፈሉዋቸው ነው። [15:27]