am_tq/rom/15/24.md

485 B

ጳውሎስ ወደ ሮሜም እንዲመጣ የሚያስችለው ጉዞ ወዴት ሊጓዝ እያቀደ ነው?

ጳውሎስ ወደ እስፓኒያ ለመሄድ አቅዷል፥ የህም ወደ ሮሜ እንዲመጣ ያደርገዋል። [15:24]

ጳውሎስ አሁን ወደ ኢየሩሳሌም የሚሄደው ለምንድን ነው?

ጳውሎስ አሁን ወደ ኢየሩሳሌም የሚሄደው እዛ ያሉትን አማኞችን ለማገልገል ነው። [15:25]