am_tq/rom/15/13.md

202 B

ጳውሎስ አማኞች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምን ማድረግ ይችላሉ ይላል?

አማኞች በተስፋ እየበዙ በሐሴትና በሰላም ይሞላሉ። [15:13]