am_tq/rom/15/10.md

289 B

ቅዱሳት መጻሕፍት የእግዘኢብሔር ምህረት በእነሱ ላይ ስለሆነ አህዛብ ምን ያደርጋሉ ይላል?

ቅዱሳት መጻህፍት አህዛብ በጌታ እንደሚደሰቱ አና እንደሚየመሰግኑት ይናገራሉ። [15:11]