am_tq/rom/15/05.md

284 B

አማኞች እርስ በእርሳቸው ትዕግስትንና ማበረታትን ከመለማመዳቸው የተነሳ ጳውሎስ ምንን ይመኝላቸዋል?

ጳውሎስ አማኞች እርስ በእርሳቸው አንድ አሳብ እንዲሆኑ ይመኛል። [15:5]