am_tq/rom/15/01.md

779 B

ጠንካራ እምነት ያሏቸው አማኞች ደካማ እምነት ላሏቸው አማኞች ምን አይነት አመለካከት ሊኖራቸው ይገባቸዋል?

ጠንካራ እምነት ያሏቸው አማኞች ደካማ እምነት ያሏቸውን አማኞችን ለመገንባት እንዲችሉ ድካሞቻቸውን መሸከም የኖርባቸዋል። [15:1]

ጠንካራ እምነት ያሏቸው አማኞች ደካማ እምነት ላሏቸው አማኞች ምን አይነት አመለካከት ሊኖራቸው ይገባቸዋል?

ጠንካራ እምነት ያሏቸው አማኞች ደካማ እምነት ያሏቸውን አማኞችን ለመገንባት እንዲችሉ ድካሞቻቸውን መሸከም የኖርባቸዋል። [15:2]