am_tq/rom/14/20.md

347 B

ጳውሎስ አንድ ወንድም በሌላ በአንድ ሥጋ በማይበላ ወይም ወይን በማይጠጣ ወንድም ፊት ሲሆን ምን ማድረግ አለበት ይላል?

ጳውሎስ በዚያ ወንድም ፊት ያ ወንድም ሥጋን ባይበላና ወይን ባይጠታ መልካም ነው ይላል። [14:21]