am_tq/rom/14/12.md

364 B

የግል እምነትን በተመለከተ አንድ ውንድም ለሌላው ወንድም ምን አይነት አመለካከት ሊኖረው ይገባል?

የግል እምነት በተመለከተ አንድ ወንድም ለሌላው ወንድም የማሰናከያ ድንጋይ ወይንም ወጥመድ ሊያስቀምጥለት አይገባም። [14:13]