929 B
929 B
በሚበሉት ምግብ የተለያየ አስተያየት ያሏቸው አማኞች እርስ በእርሳቸው ምን አይነት አመለካከት ሊኖራቸው ይገባቸዋል?
በሚበሉት ምግብ የተለያየ አመለካት ያሏቸው አማኞች እርስ በእርሳቸው መናናቅ እና መፍረድ የለባቸውም። [14:3]
ማንኘውንም ነገር የሚበላውንና አትክልት ብቻ የሚበላውን ማን ተቀብሎአቸዋል?
እግዚአብሔር ማንኘውንም ነገር የሚበላውንና አትክልት ብቻ የሚበላውን ተቀብሎአቸዋል። [14:3]
ማንኘውንም ነገር የሚበላውንና አትክልት ብቻ የሚበላውን ማን ተቀብሎአቸዋል?
እግዚአብሔር ማንኘውንም ነገር የሚበላውንና አትክልት ብቻ የሚበላውን ተቀብሎአቸዋል። [14:4]