am_tq/rom/13/13.md

519 B

አማኞች በምን በምን ተግባራት መመላለስ የለባቸውም?

አማኞች ከቅጥ በወጣ ፈንጠዚ፣ በስካር፣ በወሲባዊ እርኩሰት፣ ገደብ በሌለው ሴሰኝነት፣ ጥል ወይንም በቅንዓት ሊመላለሱ አይገባም። [13:13]

የሥጋ ምኞትን በተመለከተ የአማኞች አመለካከት ምን ሊሆን የገባል?

አማኞች ሥጋ ምኞቱን እንዲፈጽም ማመቻቸት የለባቸውም። [13:14]