am_tq/rom/13/11.md

300 B

ጳውሎስ አማኞች ምን እንዲያስወግዱ እና ምንን እንዲያደርጉ ይላል?

ጳውሎስ አማኞች የጨለማን ሥራ እንዲያስወግዱ እና የብርሃንን የጦር ዕቃ በሙሉ መልበስ እንዳለባቸው የናገራል። [13:12]