757 B
757 B
አማኞች ለሌሎች ባለዕዳ ሊሆኑ የሚገባቸው አንዷ ነገር ጳውሎስ ምንድን ናት ይላል?
ጳውሎስ ለሌሎች የፍቅር ዕዳ ብቻ ሊኖርባቸው እንደሚገባ ይናገራል። [13:8]
አማኝ ህጉን እንዴት ይፈጽማል?
አማኝ ጎረቤቱን በመውደድ ህግን ይፈጽማል። [13:8]
ጳውሎስ ከህግ ውስጥ የትኞቹን ትዕዛዛት ይዘረዝራል?
ጳውሎስ ከህግ ውስጥ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ አትመኝ የሚሉት ትዕዛዛት ይዘረዝራቸዋል። [13:9]
አማኝ ህግን እንዴት ይፈጽማል?
አማኝ ጎረቤቱን በመውደድ ህግን የፈጽማል። [13:10]