am_tq/rom/13/01.md

431 B

ምድራዊ ባልስለጣናት ስልጣናቸውን ከወዴት ያገኙታል?

ምድራዊ ባለስልጣናት በእግዚአብሔር ይሾማሉ፥ ስልጣናቸውንም ከእግዚአብሔር ያገኘሉ። [13:1]

ምድርራዊ ስልጣንን የሚቃወሙት ምንን ይቀበላሉ?

ምድራዊ ስልጣንን የሚቃወሙት በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። [13:2]