am_tq/rom/12/17.md

248 B

በተቻላቸው መጠን ሁሉ አማኞች ከሰዎች ሁሉ ጋር ምንን መፈለግ አለባቸው?

በተቻላቸው መጠን ሁሉ አማኞች ከሰዎች ሁሉ ጋር ሰላም ሊሹ ያስፈልጋቸዋል። [12:18]