am_tq/rom/12/01.md

561 B

አማኝ ለእግዚአብሔር የሚሰጠው መንፈሳዊ አገልግሎት ምንድን ነው?

የአማኝ መንፈሳዊ አገልግሎት እራሱን ህያው መስዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ማቅረብ ነው። [12:1]

በአማኝ ውስጥ ያለው የተለወጠ አእምሮ ምን እንዲያደርግ ይረዳዋል?

የተለወጠ አይምሮ በጎ፣ ተቀባይነት ያለው እና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲያውቅ ይረዳዋል። [12:2]