am_tq/rom/11/30.md

1.2 KiB

እግዚአብሔር አይሁድም አህዛብም ሁለቱም ምን እንደሆኑ አሳየ?

አይሁድም አህዛብም ሁለቱም እንደማይታዘዙ አሳይቷል። [11:30]

እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምንን አሳየ?

ለአይሁድም ሆነ ለአህዛብም፥ እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምህረትን አሳይቷል። [11:30]

እግዚአብሔር አይሁድም አህዛብም ሁለቱም ምን እንደሆኑ አሳየ?

አይሁድም አህዛብም ሁለቱም እንደማይታዘዙ አሳይቷል። [11:31]

እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምንን አሳየ?

ለአይሁድም ሆነ ለአህዛብም፥ እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምህረትን አሳይቷል። [11:31]

እግዚአብሔር አይሁድም አህዛብም ሁለቱም ምን እንደሆኑ አሳየ?

አይሁድም አህዛብም ሁለቱም እንደማይታዘዙ አሳይቷል። [11:32]

እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምንን አሳየ?

ለአይሁድም ሆነ ለአህዛብም፥ እግዚአብሔር ለማይታዘዙት ምህረትን አሳይቷል። [11:32]