am_tq/rom/11/19.md

717 B

ጳውሎስ ለበረሃ ቅርንጫፎቹ ምን ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል?

እግዚአብሔር የተፈጥሮ የነበሩትን ቅርንጫፎች ካልራራላቸው በአለማመን ምክንያት ደግሞ ለበረሃ ቅርንጫፎቹም እንደማይራራላቸውም ጳውሎስ አስጠነቀቃቸው። [11:20]

ጳውሎስ ለበረሃ ቅርንጫፎቹ ምን ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል?

እግዚአብሔር የተፈጥሮ የነበሩትን ቅርንጫፎች ካልራራላቸው በአለማመን ምክንያት ደግሞ ለበረሃ ቅርንጫፎቹም እንደማይራራላቸውም ጳውሎስ አስጠነቀቃቸው። [11:21]