am_tq/rom/11/17.md

634 B

ጳውሎስ የወይራ ዛፍ ሥር እና የበረሃ ቅርንጫፎችን በሚያመሳስልበት ጊዜ፥ ሠሩ እነ ማን ናቸው? ደግሞ የበረሃ ቅጠሎቹ እነ ማን ናቸው?

ሥሩ እሥራኤል ሲሆን የበረሃ ቅርንጫፎቹ ደግሞ አህዛቦቹ ናቸው። [11:17]

ጳውሎስ የበረሃ ቅርንጫፎቹ ምን አይነት አመለካከት መያዝ የለባቸውም ይላል?

ጳውሎስ የበረሃ ቅርንጫፎቹ ተቀንጥሰው በተጣሉት የተፈጥሮ ቅርንጫፎች ላይ መኩራራት የለባቸውም ይላል። [11:18]