am_tq/rom/11/06.md

582 B

ከእሥራኤላውያን መካከል ድነትን የገኙ እነ ማን ናቸው ደግሞስ የተቀሩት ምን ሆኑ?

ከእሠራኤላውያን መካከል የተመሩት ድነትን አገኙ የተቀሩት ደግሞ ደንዳና እንዲሆኑ ተደረጉ። [11:7]

ከእግዚአብሔር የአለማስተዋል መንፈስ ለተቀበሉት መንፈሱ ምን አደረጋቸው?

ያለማስተዋል መንፈስ የተቀባዮቹ ዓይኖች እንዳያዩ እና ጆሮዎቻቸው እንዳያደምጡ አደረገባቸው። [11:8]