am_tq/rom/11/04.md

251 B

ጳውሎስ አሁን የቀሩ ታማኝ እሥራኤላውያን አሉ ይላል? ካለ ደግሞ እንዴት ሊጠበቁ ቻሉ?

ጳውሎስ ከጸጋ ምርጫ የተነሳ የተጠበቀ ቅሬታ እንዳለ ይናገራል። [11:5]