am_tq/rom/09/06.md

801 B

በእሥራኤል ስላሉት ሁሉ እና ስለ አብርሃም ዘሮች በጠቅላላ በተመለከተ ጰውሎስ እውነት አይደለም የሚለው ምንድን ነው?

ጳውሎስ በእሥራኤል ያሉት ሁሉ በእውነት የእሥራኤል አይደሉም ደግሞም ሁሉም የአብርሃም ዘር በእውነት ዘሩ አይደሉም ይላል። [9:6]

በእሥራኤል ስላሉት ሁሉ እና ስለ አብርሃም ዘሮች በጠቅላላ በተመለከተ ጰውሎስ እውነት አይደለም የሚለው ምንድን ነው?

ጳውሎስ በእሥራኤል ያሉት ሁሉ በእውነት የእሥራኤል አይደሉም ደግሞም ሁሉም የአብርሃም ዘር በእውነት ዘሩ አይደሉም ይላል። [9:7]