ጰውሎስ ስለ ወንድሞቹ በእግዚአብሔር የተረገመ ለመሆን ፈቃደኛ ነው። [9:3]
እሥራኤላውያን ልጅ መደረግን፣ ክብሩ፣ ኪዳናቱ፣ ህጉ፣ እግዚአብሔር ማምለክን እና የተስፋዎቹ ቃላት አሉዋቸው። [9:4]