am_tq/rom/05/18.md

327 B

ከአዳም አለመታዘዝ የተነሳ ብዙዎች ምን ሆኑ? ከክርስቶስ መታዘዝ የተነሳ ብዙዎች ምን ሆኑ?

በአዳም አለመታዘዝ የተነሳ ብዙዎች ኀጢያተኞች ሆኑ ብዙዎች ደግሞ ከክርስቶስ መታዘዝ የተነሳ ይጸድቃሉ። [5:19]