እግዚእበሔር ለእኛ ያለውን ፍቅሩን የሚያስረዳው ገና ኃጢያተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለእኛ ሞተ። [5:8]
በክርስቶስ ደም ከመጽደቃቸው የተነሳ አማኞች ከእግዚአብሔር ቁጣ ይድናሉ። [5:9]