am_tq/rom/04/01.md

452 B

አብርሃም እንዲኩራራ ምክንያት ምን ይሆነው ነበር?

አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን ኖሮ የሚኩራራበት ምክንያት ይሆነው ነበር። [4:2]

ቅዱስ መጻሕፍት አብርሃም እንዴት አደርጎ እንደ ጸደቀ ይናገራሉ?

ቅዱስ መጻሕፍት አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ይላሉ። [4:3]