am_tq/rev/22/20.md

377 B

በዚህ መጽሐፍ የመጨረሻዎቹ የኢየሱስ ቃላት ምን የሚሉ ናቸው?

የኢየሱስ የመጨረሻዎቹ ቃላት፣ “አዎን! በቶሎ እመጣለሁ” የሚሉ ናቸው [22:20]

የዚህ መጽሐፍ የመጨረሻው ቃል ምንድነው?

የዚህ መጽሐፍ የመጨረሻው ቃል፣ “አሜን” ነው [22:21]