am_tq/rev/22/18.md

537 B

በዚህ መጽሐፍ ትንቢት ላይ ማንም አንዳች ቢጨምር ምን ይሆንበታል?

በዚህ መጽሐፍ ትንቢት ላይ ማንም አንዳች ቢጨምር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉት መቅሠፍቶች ይጨመሩበታል [22:18]

ከዚህ መጽሐፍ ትንቢት ማንም አንዳች ቢቀንስ ምን ይሆንበታል?

ከዚህ መጽሐፍ ትንቢት ላይ ማንም አንዳች ቢያጎድል ከሕይወት ዛፍ ዕድል ፈንታው ይጎድልበታል [22:19]