am_tq/rev/22/03.md

576 B

ከእንግዲህ በከተማይቱ የማይኖረው ምንድነው?

ከእንግዲህ አንዳች መርገም ከቶ እይሆንም፣ ከእንግዲህ ከቶ ሌሊት አይሆንም [22:3]

የእግዚአብሔርና የበጉ ዙፋን የት ይሆናል?

የእግዚአብሔርና የበጉ ዙፋን በከተማይቱ ይሆናል [22:3]

ከእንግዲህ በከተማይቱ የማይኖረው ምንድነው?

ከእንግዲህ አንዳች መርገም ከቶ አይሆንም፣ ከእንግዲህ ከቶ ሌሊት አይሆንም [22:5]