am_tq/rev/20/11.md

237 B

በታላቁ ነጭ ዙፋን ፍርድ ፊት ሙታን የተፈረደባቸው በምን መሰረት ነው?

ሙታን የተፈረደባቸው በመጽሐፍ ተጽፎ እንደነበረው እንደ ሥራቸው ነው [20:12]